top of page

ታህሳስ 4፣2016 - ሴቶች ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል የተባለለት የገጠር መሬት አስተዳደር አዋጅ እየተሰናዳ መሆኑ ተሰማ

ሴቶች በሚያርሱት፣ በሚያመርቱበት መሬት ይበልጥ ተጠቃሚ ያደርጋቸዋል የተባለለት የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም አዋጅ እየተሰናዳ መሆኑ ተሰማ፡፡


ረቂቅ አዋጁ ተዳፋት መሬቶች እንዳይታረሱ የሚከለክል መሆኑም ተነግሯል ፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page