ታህሳስ 4፣ 2015- ጉጂ፣ ቦረና፣ ሲዳማ እንዲሁም ሱማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ይህ ወቅት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ነው፡፡
- sheger1021fm
- Dec 13, 2022
- 1 min read
ታህሳስ 4፣ 2015
ጉጂ፣ ቦረና፣ ሲዳማ እንዲሁም ሱማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ይህ ወቅት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ነው፡፡
ይሁን እንጂ በአካባቢዎቹ የታየው ዝናብ ከሚጠበቀው እጅግ ያነሰ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments