- sheger1021fm
ታህሳስ 4፣ 2015- ባለፉት 4 ዓመታት ጠብ የሚል ዝናብ ያላዩት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ነዋሪዎች ኑሮ እጅጉን እየፈተናቸው ነው፡፡
ታህሳስ 4፣ 2015
ባለፉት 4 ዓመታት ጠብ የሚል ዝናብ ያላዩት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ነዋሪዎች ኑሮ እጅጉን እየፈተናቸው ነው፡፡
ዞኑ ዜጎቹ ይረዱ ባልኩት ልክ ባይሆንም የተወሰነም ቢሆን እርጥብ እጅ አግኝቻለሁ ብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉርቅ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…