top of page

ታህሳስ 30፣2017 - ከገነቡት ህንፃ ስር ፓርኪንግ ገንብተው ለሌላ አላማ የሚያውሉ የተሽከርካሪዎች ማቆሚያ እጥረት እንዲባባስ ምክንያት ሆነዋል ተባለ

  • sheger1021fm
  • Jan 8
  • 1 min read

ፍቃድ ተሰጧቸው ከገነቡት ህንፃ ስር የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) ገንብተው ለሌላ አላማ የሚያውሉ በአዲስ አበባ ከተማ የተሽከርካሪዎች ማቆሚያ እጥረት እንዲባባስ ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡


80 ህንፃዎች በዚህ ምክንያት ተቀጥተዋል መባሉን ሰምተናል፡፡


በሌላ በኩል በዋና ዋና መንገዶች ዳር ተሸከርካሪ የሚያቆሙ እና ለመሰረተ ልማት መበላሸት ለትራፊክ አደጋም ምክንያት የሚሆኑ አሽከርካሪዎች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው ተብሏል፡፡


በከተማዋ እየተገነቡ ባሉና በተገነቡ የኮሪደር ልማቶች ተመሳሳይ ችግር እንዳይኖር ከ32 የመኪና ማቆሚያዎች መገንባታቸውን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ተናግሯል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….


ምህረት ስዩም

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page