ከ10 ዓመት በፊት በአንድ ጊዜ 10 የስኳር ፋብሪካዎችን ለመገንባት ቢታሰብም ፋብሪካዎቹ መጠናቀቅ አቅቷቸው፣ እዳውም እየተገፈገፈ ነው፡፡
የስኳር ፍላጎቱንም በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን አልተቻለም፡፡
በግንባታ ላይ ካሉት ፋብሪካዎችም የተወሰኑት ለሽያጭ ቀርበዋል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Commentaires