Dec 13, 20231 min readታህሳስ 3፣2016 - የመገናኛ ብዙኃን የሀገር ቤት ቱሪስቶችን ለማበርታት እንዲሰሩ ተጠየቀየቱሪዝም ዘርፍ የታሰበውን ያህል ገቢ እንዲያስገኝ የመገናኛ ብዙሃን በተለይ የሀገር ቤት ቱሪስቶችን ለማበርታት እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡እስካሁን የመገናኛ ብዙሃን ለቱሪዝሙ ዘርፍ ትኩረት አይሰጡም ተብሏል፡፡ባለፉት 3 ወራት ከቱሪዝም ዘርፉ 1 ቢሊዮን ዶላር እንደተገኘም ተነግሯል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የቱሪዝም ዘርፍ የታሰበውን ያህል ገቢ እንዲያስገኝ የመገናኛ ብዙሃን በተለይ የሀገር ቤት ቱሪስቶችን ለማበርታት እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡እስካሁን የመገናኛ ብዙሃን ለቱሪዝሙ ዘርፍ ትኩረት አይሰጡም ተብሏል፡፡ባለፉት 3 ወራት ከቱሪዝም ዘርፉ 1 ቢሊዮን ዶላር እንደተገኘም ተነግሯል፡፡በረከት አካሉየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ጥቅምት 28፣ 2017 - በምስራቅ ወለጋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተከሰቱ ግጭቶች ቤት ንብረት ለወደመባቸው እና ለተፈናቀሉ ሰዎች የሚደረገው እርዳታ ዝቅተኛ ነው ተባለ
Comments