ታህሳስ 3፣2016 - መንግስት እራሱ የደነገጋቸው ህጎች ተግባራዊነታቸው ጥያቄ ውስጥ መሆኑ ተሰምቷል
- sheger1021fm
- Dec 13, 2023
- 1 min read
መንግስት የዜጎችን የሰብአዊ መብት አያያዝን ለማክበር እና ለማስከበር የሚያስገድዱትን አለም አቀፍ ስምምነቶችን ፈርሟል፡፡
ይሁንና አለም አቀፍ ህጎችን ብቻ ሳይሆን ራሱ መንግስት የደነገጋቸውም ሳይቀሩ ተግባራዊነታቸው ጥያቄ ውስጥ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments