
ታህሳስ 3፣ 2015
በጓቴማላ የፉኤጎ ተራራ እሳተ ገሞራ መፈንዳት ጀመረ፡፡
እሳተ ገሞራው ነባልባል እሳት እና ትፍ አመድ ወደ አየር እየረጨ መሆኑን ፍራንስ 24 ፅፏል፡፡
የፉኤጎ ተራራ የቱሪስቶች መናኸሪያ የሆነችውን የአንቲጎአን ከተማ ቁልቁል የሚያይ እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡
እሳተ ገሞራው በየጊዜው ይፈነዳል ተብሏል፡፡
ከ4 ዓመታት በፊትም ፈንድቶ 200 ያህል ሰዎችን በእሳተ ገሞራ ትፍ አመድ ውስጥ መቅበሩን ዘገባው አስታውሷል፡፡
የኔነህ ከበደ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comentarios