- sheger1021fm
ታህሳስ 3፣ 2015- በአካል ጉዳት ምክንያት ልዩ ፍላጎት የሚሹ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት የሚወስዷቸው ትምህርቶች መሰረታዊ የሚባሉ ክህሎቶች
Updated: Dec 13, 2022
ታህሳስ 3፣ 2015
በአካል ጉዳት ምክንያት ልዩ ፍላጎት የሚሹ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት የሚወስዷቸው ትምህርቶች መሰረታዊ የሚባሉ ክህሎቶችን እንኳን ለማወቅ የሚረዳቸው ባለመሆኑ ማስተካከያ እንዲደረግ ተጠየቀ፡፡
ተመስገን አባተ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…