- sheger1021fm
ታህሳስ 3፣ 2015- በሴቶች እና ሕፃናት ላይ በሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ልዩ ምርመራ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ አለመኖሩ ክሶቹ እንዲቋረጡ
ታህሳስ 3፣ 2015
በሴቶች እና ሕፃናት ላይ በሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ልዩ ምርመራ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ አለመኖሩ ክሶቹ እንዲቋረጡ እና ፍትሃዊ ፍርድ እንዳይሰጥ እያደረገ ነው ተባለ፡፡
ምህረት ስዩም
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…