ታህሳስ 3፣ 2015- በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ Dec 12, 20221 min readታህሳስ 3፣ 2015በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ የወርቅ ማምረት ሂደቱ የውጭ ዜጎችም እየተሳተፉ በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራበት እንደሚገባ ዋና ገዥው አሳስበዋል፡፡ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ታህሳስ 3፣ 2015በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ የወርቅ ማምረት ሂደቱ የውጭ ዜጎችም እየተሳተፉ በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራበት እንደሚገባ ዋና ገዥው አሳስበዋል፡፡ትዕግስት ዘሪሁንሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Commenti