sheger1021fmDec 12, 20221 min readታህሳስ 3፣ 2015- ምጣኔ ሐብት-ትክክለኛው የተከበረው ደሞዝ ስንት ነው? Updated: Dec 13, 2022ታህሳስ 3፣ 2015ምጣኔ ሐብት የሆድ ሀሳብ፣ ሌብነት፣ ዝርፊያ፣ ለኔ ብቻ ልኑር ሽሚያና ሌላውም ከሆድ ሲሰፋ ሀገርን ማተራመሱ አይቀርም፡፡ ትክክለኛው የተከበረው ደሞዝ ስንት ነው? ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ታህሳስ 3፣ 2015ምጣኔ ሐብት የሆድ ሀሳብ፣ ሌብነት፣ ዝርፊያ፣ ለኔ ብቻ ልኑር ሽሚያና ሌላውም ከሆድ ሲሰፋ ሀገርን ማተራመሱ አይቀርም፡፡ ትክክለኛው የተከበረው ደሞዝ ስንት ነው? ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ጥር 24፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- ሪልስቴት እና ኢኮኖሚ ምጣኔ ሐብት ሪልስቴት እና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ጥር 23፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- የጥቁር ገበያው ነቃ ነቃ ብሏል፤ ሰሞኑን ሸገር በጠየቃቸው የትይዩ ገበያዎች ላይ የዶላርና ሌሎች የውጭ ምንዛሪ ተነቃቅቷል ምጣኔ ሐብት የጥቁር ገበያው ነቃ ነቃ ብሏል፤ ሰሞኑን ሸገር በጠየቃቸው የትይዩ ገበያዎች ላይ የዶላርና ሌሎች የውጭ ምንዛሪ ተነቃቅቷል፤ ፋፍቷል! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ጥር 22፣ 2015- ምጣኔ ሐብት ምጣኔ ሐብት በየሰፈሩ፣ በየመንደሩ፣ ወተት እያለቡ፣ ዘይት ኑግ እየጨመቁ፣ ስንዴ ዳቦ እየጋገሩ፣ ጉሊት እየቸረቸሩ፣ ለፍተው የሚኖሩ እናቶች ለኢኮኖሚው ያላቸውን አስተዋጽኦ ትሰማላችሁ! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz