top of page

ታህሳስ 3፣ 2015ለተለያዩ የጤና ሥራዎች መከወኛ ለበሽታዎች መከላከያ አለም አቀፍ ለጋሾች እርዳታ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡

ታህሳስ 3፣ 2015


ለተለያዩ የጤና ሥራዎች መከወኛ ለበሽታዎች መከላከያ አለም አቀፍ ለጋሾች እርዳታ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡


ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን በተለይ እንደ ኤች አይ ቪ ላሉ ህመሞች መከላከያ ድጋፍ እያሽቆለቆለ መጥቷል፡፡


ይህም ለበሽታ መከላከል የሚደረገውን ጥረት ወደ ኋላ እንዳያስቀር ስጋት በመሆኑ በሀገር ቤት በጀት ማፈላለጉ ላይ ሊበረታ ይገባል ተብሏል፡፡


ምህረት ስዩምሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


bottom of page