top of page

ታህሳስ 28፣2017 - በኢትዮጵያ ፖለቲካ ትልቅ ስም የነበራቸው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ተሰማ

  • sheger1021fm
  • Jan 6
  • 1 min read

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ትልቅ ስም የነበራቸው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ተሰማ፡፡


ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ "አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማኝን ኀዘን እገልጻለሁ" ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡

"በሚችሉት ሁሉ ሀገራቸውንና አፍሪካን ያገለገሉ፣ በአቋማቸው ጽኑ፣ ሕዝቦችን ለማቀራረብ የተጉ፣ እውነት ነው ብለው ያመኑትን የትምና መቼም የሚናገሩ ነበሩ" ብለዋል።


በኢትዮጵያ ፖለቲካ ትልቅ ስም የነበራቸው አቶ ቡልቻ የምጣኔ ሀብት ባለሙያውም ነበሩ፡፡

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page