top of page

ታህሳስ 27፣2016 - የኑሮ ውድነት እና የዋጋ መናርን ጋብ ለማድረግ....

ነዋሪው በኑሮ ውድነት እየተፈተነ ነው፡፡


አንዴ የተሰቀለ ዋጋ መልሶ ሲወርድ አይታይም፡፡


በበዓላት ሰሞን ደግሞ የባሰ ነው፡፡


ነዋሪውን ያማረረውን የኑሮ ውድነት እና የዋጋ መናር ጋብ ለማድረግ በዚህ በበዓል ወቅት ምን እየተሰራ ነው?


ነዋሪውስ ምን ይላል?


ፋሲካ ሙሉወርቅ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እ

コメント


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page