ታህሳስ 26፣2017 - ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ቀንድሞ ይሁን በህብረቱ አባል ሀገራት ዙሪያ ያላት ቦታ እንዴት ይሆን?
- sheger1021fm
- Jan 4
- 1 min read
ከዓመት በፊት የኢትዮጵያ መንግስት ሀገሪቱ የባህር በር የምታገኝበትን የመግባቢያ ስምምነት ፈፀምኩ ብሎ ብዙዎችን ጮቤ ማስረገጡ ይታወሳል፡፡
ስምምነቱ በ3 ወራት መቋጫ ያገኛል በሚል ብዙ ቢባልበትም ከዓመት ከመዝለሉም በላይ ይብስኑ የሶማሌላንዱን ስምምነት የሚያስቀር በሚመስል መልኩ ከሶማሊያ መንግስት ጋር ሌላ ስምምነት ተፈርሟል፡፡
ለመሆኑ ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ቀንድሞ ይሁን በህብረቱ አባል ሀገራት ዙሪያ ያላት ቦታ እንዴት ይሆን?
በተለይ ከሶማሊያ ጋር ያለን ግንኙነት እንደምን ያለ ነው?
የኔነህ ሲሳይ
Comments