ታህሳስ 26፣2017 - ሰሞኑን ማሻሻያ የተደረገበት የባንኮች የማበደር ምጣኔJan 41 min readባንኮች በሚሰጡት የብድር መጠን ላይ ማሻሻያ መደረጉን ሰምተናል፡፡የብድር መጠን መጨመሩ በኢኮኖሚው ላይ የሚያመጣው ፋይዳ ምን ይመስል ይሆን?ከሁለት ዓመት በፊት ተጥሎ የነበረው ገደብ መሻሻሉ እንዴት ይታያል?የምጣኔ ሀብት ባለሞያ አነጋግረናል፡፡0:00ትዕግስት ዘሪሁን
ባንኮች በሚሰጡት የብድር መጠን ላይ ማሻሻያ መደረጉን ሰምተናል፡፡የብድር መጠን መጨመሩ በኢኮኖሚው ላይ የሚያመጣው ፋይዳ ምን ይመስል ይሆን?ከሁለት ዓመት በፊት ተጥሎ የነበረው ገደብ መሻሻሉ እንዴት ይታያል?የምጣኔ ሀብት ባለሞያ አነጋግረናል፡፡0:00ትዕግስት ዘሪሁን
Comments