ታህሳስ 26፣2016 - የፀጥታ ችግር ወዳለባቸው አካባቢዎችም ምርቶች በፀጥታ ሃይሎች ታጅበው እንዲጓጓዙ እየተደረገ ነው ተብሏልJan 5, 20241 min readለገናና ጥምቀት በዓላት የሚያስፈልጉ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ለገበያ የቀረቡ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ ግብይት እንዲፅም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳሰበ።የፀጥታ ችግር ወዳለባቸው አካባቢዎችም ምርቶች በፀጥታ ሃይሎች ታጅበው እንዲጓጓዙ እየተደረገ ነው ብሏል።ንጋቱ ረጋሣየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ለገናና ጥምቀት በዓላት የሚያስፈልጉ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ለገበያ የቀረቡ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ ግብይት እንዲፅም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳሰበ።የፀጥታ ችግር ወዳለባቸው አካባቢዎችም ምርቶች በፀጥታ ሃይሎች ታጅበው እንዲጓጓዙ እየተደረገ ነው ብሏል።ንጋቱ ረጋሣየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ጥር 15 2017 - ‘’ባንኮች ለኢንዱስትሪው ፋይናንስ ከማቅረብ ይልቅ የአጭር ጊዜ ትርፍ በሚያስገኙ በዘርፎች እንዳይቀጥሉ አሰራሩን መፈተሸ ያስፈለጋል’’ ሚኒስትር መላኩ አለበል
Comments