top of page

ታህሳስ 26፣2016 - የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ልዩነታቸውን በንግግር እንዲፈቱ ጠየቀ

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ልዩነታቸውን በንግግር እንዲፈቱ የአፍሪካ ህብረት ጠየቀ፡፡


ሁለቱ ሀገራት ጉርብትናቸውን ለሰላም እና ፀጥታ ግንባታ እንዲያውሉትም የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ጥሪ አቅርበዋል፡፡


ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page