top of page

ታህሳስ 25፣2016 - የሶማሌያና የሶማሌላንድ ታሪካዊ ዳራ ምን መሳይ ነው?

ከሰሞኑ ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የወደብ ኪራይ ስምምነት መፈራረማቸው እና ኢትዮጵያም ለሶማሌላንድ የነፃ ሀገርነት እውቅናን መስጠት የስምምነቱ አካል ነው መባሉን ተከትሎ፤ በቀጠናው የሀሳብ ሙግቶች እየተስተዋሉ ነው፡፡


ለመሆኑ የሶማሌያና የሶማሌላንድ ታሪካዊ ዳራ ምን መሳይ ነው?


ቴዎድሮስ ወርቁ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page