top of page

ታህሳስ 25፣2016 - በአዲስ አበባ ከተማ መሀል የሚገኘውን የአፄ ሚኒሊክ ሐውልት አይፈርስም ተብሏል

በአዲስ አበባ ከተማ መሀል የሚገኘውን የአፄ ሚኒሊክ ሐውልትን ከቦታው አንስቶ በአድዋ ዜሮ ዜሮ ፕሮጀክት ውስጥ ለማካተት ታስቧል በሚል ለተነሳው ጥያቄ የከተማዋ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምላሽ መስጠታቸው ተሰማ፡፡


ሐውልቱም አይፈርስም ተብሏል፡፡


የኔነህ ሲሳይ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page