ታህሳስ 24፣2016 - ከሡዳን ጦርነት በመስጋት ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገቡ ሰዎች ብዛት እየጨመረ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jan 3, 2024
- 1 min read
በጎረቤት ሡዳን ያለውን ጦርነት በመስጋት ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገቡ ሰዎች ብዛት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው ተባለ።
ክልሉ ለሰዎቹ አስፈላጊ ድጋፎችን ለማቅረብ ለጋሽ ድርጅቶችን እባካችሁ አግዙኝ ብሏል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments