ታህሳስ 23፣2016 - የምክር ቤት አባላትን ያላስጣለ ያለመከሰስ መብት ያስጥለኛል ብዬ ለመተማመንም እቸገራለሁ ሲል እምባ ጠባቂ ተናገረ
- sheger1021fm
- Jan 2, 2024
- 1 min read
የተለያዩ አስተዳደራዊ በደሎችን ለሚመረምሩ የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም መርማሪዎች ያለመከሰስ መብት ቢሰጥም የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላትን ያላስጣለ ያለመከሰስ መብት ያስጥለኛል ብዬ ለመተማመንም እቸገራለሁ ሲል እምባ ጠባቂ ተናገረ፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments