ታህሳስ 23፣2016 - የመድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት በሚነሱ ችግሮች ላይ ለመፍትሄ የሚሆኑ አሰራሮችን እየተገበርኩ ነው ሲል ተናገረ
- sheger1021fm
- Jan 2, 2024
- 1 min read
በህክምና መድኅኒቶች ላይ የሚነሳውን የአቅርቦት እጥረት እና የሀገር ቤት አምራቾች የሚያነሷቸው የግብአት ችግሮች ላይ መፍትሄ የሆኑ አሰራሮችን እየተገበርኩ ነው ሲል የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ፡፡
በሀገሪቱ በሁሉም በኩል ለሚነሳው የመድሃኒት እጥረት ግን መጠየቅ የለብኝም ብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments