ታህሳስ 23፣2016 - የመሰረተ ልማት አለመሟላትና መሰል ችግሮች በሲዳማ ክልል ኢንቨስትመንት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Jan 2, 2024
- 1 min read
የኤሌክትሪ ሃይል፣ የውሃ እጥረት እና የመሰረተ ልማት አለመሟላትና መሰል ችግሮች በሲዳማ ክልል ኢንቨስትመንት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ ነው ተባለ፡፡
ክልሉ ችግሩን ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments