top of page

ታህሳስ 23፣2016 - በኢትዮጵያ 39 በመቶ ህፃናት የመቀንጨር ችግር አለባቸው ተብሏል

  • sheger1021fm
  • Jan 2, 2024
  • 1 min read

በኢትዮጵያ በምግብ እጥረት ምክንያት በተለይ በህፃናት ላይ የሚያጋጥምን መቀንጨር ለመከላከል የቃልኪዳን ስምምነት ፕሮጀክት በሚሊዮን የሚቆጠር ብር መድቦ እየሰራ ቢሆንም በክልሎች ሀላፊነቱን ወስዶ የሚሰራ ቋሚ አካል ባለመኖሩ መቸገሩን ተናገረ፡፡


በኢትዮጵያ 39 በመቶ ህፃናት የመቀንጨር ችግር አለባቸው፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page