ታህሳስ 22፣2016 - በየመድረኩ ጥራት ያለው አገልግሎት እንሰጣለን የሚሉት አብዛኞቹ የመንግስት ተቋማት ጓዳ ጎድጓዳችሁ ይፈተሽ ሲባሉ ፍቃደኛ አይደሉም ተባለ
- sheger1021fm
- Jan 1, 2024
- 1 min read
በየመድረኩ እና በየመግለጫው ጥራት ያለው አገልግሎት ለተገልጋዮች እንሰጣለን እያሉ የሚናገሩ አብዛኞቹ የመንግስት ተቋማት እስኪ ጓዳ ጎድጓዳችሁ ይፈተሽ ሲባሉ ፍቃደኛ አይደሉም ተባለ፡፡
ተቋማቱ የአገልግሎት፣ የምርት አሰራራቸው እንዲፈተሽ የማይፈልጉት ከደረጃ በታች ሆነን ብንገኝ በሚል መነሻ እንደሆነ ሰምተናል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments