ታህሳስ 21፣2017 - በሲዳማ ክልል በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው በመኪና አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ
- sheger1021fm
- Dec 30, 2024
- 1 min read
በሲዳማ ክልል በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው በመኪና አደጋ ከ70 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ።
በአደጋው ከ60 ሰዎች በላይ ህይወት ማለፋን የክልልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የቦና አጠቃላይ ሆስፒታል ጠቅሶ ዘግቧል።
በህይወት የተረፉትን በቦና አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል ተብሏል።

Comments