top of page

ታህሳስ 20፣2016 -ድርቅ በሚደጋገምባቸው አካባቢዎች ይሰራሉ የተባሉ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶቹ አሁን የት ደረሱ?

ድርቅ በመጣ ቁጥር የቤት እንሰሳት እንደ ቅጠል መርገፋቸው ዓመታትን የተሻገረ ችግር ነው፡፡


በኦሮሚያ ክልል ቦረና፣ በሶማሌ ክልል ዳዋ፣ በደቡብ ክልል አማሮ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ እንሰሳት ባለፉት ዓመታት ሞተዋል፡፡


ህዝቡም ተቸግሮ ታይቷል፡፡


ይህ ችግር እንዳይደጋገም ለሰውም ለእንስሳቱም የሚሆኑ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ይሰራሉ ተብሎ ነበር፡፡


የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶቹ አሁን የት ደረሱ?



ንጋቱ ረጋሣ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page