በኢትዮጵያ ዓላማችን ሰላምና ዲሞክራሲ ሰፍኖ ማየት፣ ኢኮኖሚው ዳብሮ መመልከት ነው፣ ለዚህም እንታገላለን የሚሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥር ከ60 በላይ ነው፡፡
ፓርቲዎቹ ሀገረ ሰላሟ ጠፍቶ ሲያማት፣ ስትደማ፣ ኢኮኖሚው መቅኖ ሲርቀው፣ ሕዝብ ተራብኩ ሲል ምን አደረጉ?
መንግስትም ስህተቶቹን እንዲያርም፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሰሚነት እና ተፅዕኖ አሳዳሪነት ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?
ያሬድ እንዳሻው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ሰብሳቢን ጠይቋል፡፡
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Kommentare