የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ በተጠለሉ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎችን የሰብአዊ መብት አያያዝ በተመለከተ ከሰሞኑ ሪፖርት አውጥቷል፡፡
ሊስተካከሉ ይገባል በሚል ኮሚሽኑ የጠቀሳቸው የሰብአዊ መብት አያያዝ ሁኔታዎችን በተመለከተ የስደተኞች ተመላሽ አገልግሎት መግለጫ አውጥቷል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments