ታህሳስ 2፣2016 -የኢንተርኔት ባንኪንግ ስርዕቱን ከአጭበርባሪዎች ተጠብቆ እንዴት ማቀላጠፍ ይቻላል?
- sheger1021fm
- Dec 12, 2023
- 1 min read
የዲጂታል ባንኪንግ ስርዓት እየተስፋፋ መጥቷል፡፡
የኢንተርኔት ባንኪንጉ ስራን የሚያቀል፣ እንግልትን የሚቀንስ በመሆኑ እጅግ ተመራጭ እየሆነ ቀጥሏል፡፡
ይህንኑ መላ ተጠቅመው የሰው ገንዘብ የሚመነትፉ አጭበርባሪዎችም ደግሞ ተበራክተዋል፡፡
ከአጭበርባሪዎች ተጠብቆ የኢንተርኔት ባንኪንግ ስርዕቱን እንዴት ማቀላጠፍ ይቻላል?
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commentaires