top of page

ታህሳስ 2፣2016 - ኢትዮጵያ መዛግብቶቿን በዲጂታል መልክ ለመሰነድ በቂ ቴክኖሎጂ የላትም ተብሏል

  • sheger1021fm
  • Dec 12, 2023
  • 1 min read

ኢትዮጵያ ዉሰጥ በርካታ መዛግብቶች መኖራቸው ይነገራል፡፡


እነዚህ መዛግብቶች በዲጂታል መልክ ለመሰነድ ግን ሀገሪቱ በቂ ቴክኖሎጂ የላትም ተብሏል፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page