top of page

ታህሳስ 19፣2017 - መንግስት ሀብቱን እንዴት ያብቃቃ?

ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ ሀገር ብድር ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርቷ 13.7 በመቶው ያህላል፡፡


የሀገር ቤቱ ብድር ሲደመርበት እዳው የጥቅል ሀገራዊ ምርቷን (GDP) 40 በመቶ ይይዛል፡፡


መንግስት ፕሮጀክቶችን ለመስራት፣ ለደመወዝና ብድር ለመክፈል መሰብሰብ ያለበት ገቢ የትሪሊዮን ወሰንን ማለፍ አለባት ብሎ የታክስ ዓይነት በላይ በላዩ ሆኗል፡፡


የፀጥታ ችግር፣ የሰዎች የመግዛት አቅም አለማደግ፣ ስራ አጥነት ሌሎች የኢኮኖሚው የጎን ውጋቶች ናቸው፡፡


ታዲያ እንዴት ተደርጎ ሀብትን አብቃቅቶ መዝለቅ ይቻላል?





ትዕግስት ዘሪሁን

Comments


bottom of page