ተማሪዎች ከእነ ዩኒፎርማቸው፣ ሰራተኞች ከእነ ደንብ ልብሳቸው፣ ስራ አጡ ጊዜ ማሳለፊያ እያለ የስፖርታዊ ውርርድ (ቤቲንግ) ቤቶችን ሲያጣብብ ይውላል፡፡
ከተማዋ በስፖርታዊ ውርርድ ቤቶቹ ተጥለቅልቃለች፡፡
ይህ ድርጊት ትውልዱን ለኑሮ ምስቅልቅሎሽ፣ የወንጀል መነሻ እየሆነ መምጣቱ ቢነገርም ስራው ግን ለመንግስት የሚሊዮን ብር ገቢ ማግኛ ሆኖ ቀጥሏል፡፡
ከሰሞኑም ደግሞ ከ3,000 በላይ የስፖርታዊ ውርርድ ቤቶች ተዘጉ ተብሎ ተነግሯል፡፡
የቤቲንግ ነገር ወዴት እያመራ ነው?
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia # # #
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments