በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት ካሉና ስመጥር በሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን ልኮ ለማስተማር፣ ልምድ ለመለዋወጥ ፣ እንዲሁም የገንዘብም ድጋፍ ለማግኘት የሚያስችል ፕሮጀክት ወደ ስራ መግባቱ ተነገረ፡፡
ፕሮጀክቱ በምህፃሩ ኢራስመስ( Erasmus) እንደሚሰኝም ሰምተናል፡፡
የመንግስትና የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በመፃፍ እድሉን ሊጠቀሙበት እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments