ታህሳስ 19፣ 2015- የአካል ጉዳተኞች ፈተና እንደቀጠለ ነው ተባለDec 28, 20221 min readየተለያየ የአካል ጉዳት ያለባቸው ዜጎች እንደማንኛውም ሰው እንደ ትምህርት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በተገቢው መንገድ እንዲያገኙ ወረቀት ላይ ህጎችና እቅዶች ሰፍሯል፡፡ነገር ግን መሬት ላይ ወርዶ እየታየ ባለመሆኑ የአካል ጉዳተኞች ፈተና እንደቀጠለ ነው ተብሏል፡፡ምህረት ስዩምሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የተለያየ የአካል ጉዳት ያለባቸው ዜጎች እንደማንኛውም ሰው እንደ ትምህርት የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በተገቢው መንገድ እንዲያገኙ ወረቀት ላይ ህጎችና እቅዶች ሰፍሯል፡፡ነገር ግን መሬት ላይ ወርዶ እየታየ ባለመሆኑ የአካል ጉዳተኞች ፈተና እንደቀጠለ ነው ተብሏል፡፡ምህረት ስዩምሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Comentários