ታህሳስ 19፣ 2015- በተለያዩ ወረርሽኞች መከሰት እንዲሁም በግጭት ምክንያት እርዳታ ጠባቂ የሆኑ ዜጎች ለአዕምሮ ጤና መቃወስ እና የስነ ልቦና ጉዳት ይዳረጋ
- sheger1021fm
- Dec 28, 2022
- 1 min read
በተለያዩ ወረርሽኞች መከሰት እንዲሁም በግጭት ምክንያት እርዳታ ጠባቂ የሆኑ ዜጎች ለአዕምሮ ጤና መቃወስ እና የስነ ልቦና ጉዳት ይዳረጋሉ የስነ ልቦና ድጋፍ ከሚፈልት ዜጎች አንፃር ግን አገልግሎቱ ውስን ነው የሚያግዙ ባለሙያዎች ያስፈልጋሉ ተብሏል፡፡
ምህረት ስዩም
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Comments