የውጭ ሀገር ገንዘብ በባንኮች እና በትይዩ ገበያ ወይም በጥቁር ገበያ የሚመነዘርበት ምጣኔ በእጥፍ ያህል ሰፍቷል፡፡
ይህም የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ስለመግባቱ የሚያሳይ መሆኑ ተነግሯል፡፡
ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከውጪ ሀገር፣ ሀገር ቤት ገንዘብ የሚልኩበት መንገድም በደላሎች የሚቀለጣጥፍ እየሆነ መትቷል ሲባል ሰምተናል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commenti