top of page

ታህሳስ 18፣ 2015- ህገ-ወጥ ስደት ኢትዮጵያዊያ ላይ የክፋት በትሩን በተደጋጋሚ አሳርፏል

  • sheger1021fm
  • Dec 27, 2022
  • 1 min read

ህገ-ወጥ ስደት ኢትዮጵያዊያን ላይ የክፋት በትሩን በተደጋጋሚ አሳርፏል፡፡


ያልፍልናል፣ ነጋችን የተሻለ ይሆናል ያሉ ወጣት ልጆች በርሃ በልቷቸዋል፤ በውቂያኖስ ከባህር ቀርተዋል፡፡


አስከሬናቸው በሰው አገር በጅምላ ተቀብሮ ተገኝቷል፡፡


ግን አሁንም በአስከፊው መንገድ ኢትዮጵያኑ ይጓዛሉ፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page