ታህሳስ 17፣2016 - ፈቃዳቸውን ሳያድሱ አዲስ ተማሪዎችን የሚቀበሉ ከፍተኛ የግል ትምህርት ተቋማት በህግ ሊጠየቁ ነው ተባለDec 27, 20231 min readየማስተማሪያ ፈቃዳቸውን ሳያድሱ አዲስ ተማሪዎችን የሚቀበሉ ከፍተኛ የግል ትምህርት ተቋማት በህግ ሊጠየቁ ነው ተባለ፡፡በረከት አካሉ0:00የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከሚያስተዳድራቸው ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በቀር የ22 ኤርፖርቶች መሪ እቅድ እንደሌላቸው የኦዲተር መስሪያቤት ሪፖርት አሳየ፡፡
ብሔራዊ ቴአትር በመዋቅር ከተፈቀደው ውጪ የዘርፍ ተጠሪነትን ለዋና ዳይሬክተር በማድረጉ ሙያዊ ነፃነቱን አጥቶ በአመራሩ ፍላጎት ላይ መመስረቱን ሪፖርት አረጋገጠ፡፡
Comments