ታህሳስ 17፣2016 - በሰው የመነገድ ወንጀሎች ተጎጂ የሆኑ ሴቶች እና ህፃናት መብታቸው እየተጣሰ ነው ተባለ
- sheger1021fm
- Dec 27, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ የሚፈፀሙ በሰው የመነገድ ወንጀሎች ሳቢያ ተጎጂ የሆኑ ሴቶች እና ህፃናት ፍትህ የማግኘት መብታቸው እየተጣሰ ነው ተባለ፡፡
አብዛኛዎቹ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመቆጣጠር የሚከወኑ ስራዎች ከድንበር ማሻገር ያሉት ላይ ያተኮረ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments