ታህሳስ 16፣2017 - የሀገር ቤት ባንኮች በአቅምና በሰው ሀይል ካልበረቱ ከውጭ ባንኮች ጋር እንዴት ተወዳዳሪ ይሆናሉ?
- sheger1021fm
- Dec 25, 2024
- 1 min read
ልምድና አቅም ያላቸው ባንኮች ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚፈቅድ ህግ ባለፈው ሳምንት በፓርላማው ፀድቋል፡፡
የሀገር ቤት ባንኮችም በአቅምና በሰው ሀይል ካልበረቱ ከውጭ ባንኮች ጋር እንዴት ተወዳዳሪ ይሆናሉ የሚለውም ስጋት መፍጠሩ አልቀረም፡፡
በሰው ሀይል እጥረት ረገድ ያለውን ውስንነት በማንሳት በቅርቡ የፋይናንስ፣ የባንክና የኢንሹራንስ ባለሙያዎችን እንዲያሰለጥን ፈቃድ የተሰጠው የማሰልጠኛ ተቋም ምን እየሰራ ነው?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments