የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የዳኝነት ክፍያ ለማሻሻል የወጣው ደንብ ከ2,000 እስከ 11 ሚሊዮን ብር የዳኝነት ክፍያን የሚጠይቅ ሲሆን የተጋነነ በመሆኑ ፍትህ የማግኘት መብትን የሚጋፋ ነው ተባለ፡፡
ሰዎች ለዳኝነት የሚከፍሉት በዝቶባቸው ከፍርድ ቤት በራቁ ቁጥር በህገ-ወጥ መንገድ መብትን ለማስከበር ሊነሳሱ ስለሚችሉ ማስተካከያ እንዲደረግበት ያስፈልጋል ተብሏል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments