ታህሳስ 16፣2016 - እንቅስቃሴ ጀምሮ የነበረው ‘’የኢትዮጵያ የሸማቾች ማህበር’’ መክሰሙ ተነገረ
- sheger1021fm
- Dec 26, 2023
- 1 min read
በሸማቾች መብት ዙሪያ ለመስራት እንቅስቃሴ ጀምሮ የነበረው ‘’የኢትዮጵያ የሸማቾች ማህበር’’ መክሰሙ ተነገረ።
ማህበሩ ሸማቾች ባልተገባ የምርቶች እና አገልግሎቶች ዋጋ ሲጎዱ የመጠየቅ እና ድምፃቸውን የማሰማት ባህል እንዲያዳብሩ የማስተማር አላማ ነበረው።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments