በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን እና በቀቤና ልዩ ወረዳ በአስተዳደራዊ እና መዋቅራዊ ጥያቄዎች ምክንያት በጥቅምት ወር ላይ በተነሳ ግጭት አንድ ፖሊስን ጨምሮ የ4 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡
በደረሰው ጉዳት ተገቢው ማጣራት ተደርጎ አጥፊዎች እንዲጠየቁ ተፈናቃዮች እና ተጎጂዎች ድጋፍ እና ካሣ እንዲሰጣቸው ኮሚሽኑ ጠይቋል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments