ታህሳስ 16፣2016 - በዞኑ መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም የምግብ ድጋፍ መቅረቡን ሰምተናል
- sheger1021fm
- Dec 26, 2023
- 1 min read
በአማራ ክልል በዋግኽምራ በድርቅ ምክንያት የተከሰተውን ከፍተኛ የውሃ ችግር ለመቅረፍ እንዲያግዙ ለ22 ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጥሪ ቢቀርብም አንዳቸውም ጠብታ ውሃ አላቀረቡም ተባለ፡፡
በዞኑ መጠኑ አነስተኛ ቢሆንም የምግብ ድጋፍ መቅረቡን ሰምተናል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Commentaires