ታህሳስ 16፣2016 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ 11,000 ሰው በኤች አይ ቪ ኤድስ ህይወቱ ያልፋል
- sheger1021fm
- Dec 26, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ በየዓመቱ 8,000 ሰው በኤች አይ ቪ ኤድስ ይያዛል፡፡
11,000 ሰው ደግሞ በየአመቱ ከበሽታው ጋር በተያያዘ ህይወቱ ያልፋል፡፡
ግን ስለ በሽታው የሚደረገው የመከላከል እና መቆጣጠር ስራ በእጅጉ ተቀዛቅዟል፡፡
ንጋቱ ሙሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments