top of page

ታህሳስ 14፣2015 ያለፉት ሁለት ዓመታት መንግስት የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና ባለሃብቶችን ይበልጥ ማበረታታት እንዳለበት የተረዳባቸው ነበሩ ተባለ


ያለፉት ሁለት ዓመታት መንግስት የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን እና ባለሃብቶችን ይበልጥ ማበረታታት እንዳለበት የተረዳባቸው ነበሩ ተባለ።

ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡና ከ600 ለሚልቁ ዜጎች የስራ ዕድል እንደሚፈጥሩ የተነገረላቸው ሶስት የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመስራት ዛሬ ስምምነት ተፈራርመዋል።

ንጋቱ ረጋሣ

ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page