top of page
  • sheger1021fm

ታህሳስ 14፣ 2015- የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መሀከል በሚኖረው የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍልሰት ምክንያት በየሀገራቱ


የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መሀከል በሚኖረው የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍልሰት ምክንያት በየሀገራቱ ውስጥ የሚደርሰን የስደተኞች ተፅዕኖን ለመከላከል ባለፉት አምስት ዓመታት ፕሮጀክቶችን ቀርፆ ሲሰራ ቆይቷል፡፡


ኢጋድ የፕሮጀክቶቹን ሁለተኛ ዙር ወይንም “ፌዝ ቱ” ለመጪዎቹ 5 ዓመታት እንደሚቀጥል ተናግሯል፡፡


ሰሞኑንም ኢጋድ በጋምቤላ ክልል የተሰሩ የተፅዕኖ ማቃለያ ፕሮጀክቶችን ተመልክቷል፡፡


የኔነህ ሲሳይ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz

Recent Posts

See All
bottom of page